Shqela Freelancer Registration Form

You can select more than one
ፖርትፎሊዮ ካላቀረብክ ማመልከቻህ ውድቅ (Rejected) ይሆናል። ፖርትፎሊዮ ማለት አንድ ባለሙያ ያለውን ችሎታ፣ ልምድ እና ብቃት ለማሳየት የሚያቀርበው የስራዎቹ ስብስብ ማለት ነው። ፖርትፎሊዮ (Portfolio) ከሌለህ በቀላሉ የቴሌግራም ቻናል ክፈት፤ ከዚያም የትምህርት ማስረጃዎችህን (Certificates) እና/ወይም ቀደም ሲል የሰራሃቸውን ስራዎች ቻናሉ ላይ በመጫን የቴሌግራም ቻናል ሊንኩን እዚህ ጋር አስቀምጥ።’
Scroll to Top