Secure digital purchase
የሶሻል ሚዲያ ኮንተንት ክሪኤሽን ኮርስ መጽሐፍ DOWNLOAD BOOK NOW
Pay securely with Chapa
Complete Course Book

የሶሻል ሚዲያ ኮንተንት ክሪኤሽን ኮርስ

ይህ መጽሐፍ ከግል የህይወት ተሞክሮ ጀምሮ የዩቲዩብና ቲክቶክ ስራ፣ ቫይራል ኮንተንት፣ ቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ አልጎሪዝም፣ ሞኔታይዜሽን፣ ኤአይ አውቶሜሽን፣ ኮንተንት ማርኬቲንግና ፐርሰናል ብራንዲንግ ድረስ ያሉ ተግባራዊ የሶሻል ሚዲያ እውቀቶችን በአንድ ላይ ያቀርባል።

Written by Dr. Timotewos
የዩቲዩብና ቲክቶክ አከፋፈት
አዋጭ የቪዲዮ ዘርፎች
ቫይራል ኮንተንት ስትራቴጂ
ቪዲዮ ኤዲቲንግ
የዩቲዩብ ተምብኔል ዲዛይን
ሞኔታይዜሽንና ገቢ አፈጻጸም
Course Book
Original price was: Br1,500.00.Current price is: Br750.00.

ሶሻል ሚዲያን ከመሰረቱ እስከ ሙያዊ ደረጃ ይማሩ

ከትምህርትና ከስራ ውጥረት ጎን ለጎን ሶሻል ሚዲያን እንዴት ወደ እውነተኛ የገቢና የብራንድ ዕድል መቀየር እንደሚቻል በተግባራዊ እውቀት ይማሩ።

🎬

የቪዲዮ ስራ

ከመሰረታዊ እስከ ፕሮፌሽናል የቪዲዮ አቀራረፅ፣ ኤዲቲንግ እና ትኩረት የሚስብ የቪዲዮ ስታይል ይማሩ።

📱

ዩቲዩብና ቲክቶክ

ትክክለኛ አከፋፈት፣ ቪዲዮ አፕሎድ አደራረግ፣ አልጎሪዝምና ቫይራል ኮንተንት ስትራቴጂ ይረዱ።

💰

ገቢና ብራንዲንግ

በሶሻል ሚዲያ የሚገኘውን ገንዘብ ማውጣት፣ ኮንተንት ማርኬቲንግና ፐርሰናል ብራንዲንግ ይማሩ።

በመጽሐፉ ውስጥ የሚያገኟቸው ዋና ዋና ርዕሶች

የሶሻል ሚዲያ ስራን በተግባር ለመጀመር፣ ለማሳደግና ወደ ገቢ ለመቀየር የሚያስፈልጉ ቁልፍ እውቀቶች በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ተካተዋል።

01 የህይወት ተሞክሮዬ እና የሶሻል ሚዲያ ስራ ከትምህርትና ስራ ውጥረት ጎን
02 የዩቲዩብና ቲክቶክ ትክክለኛ አከፋፈት
03 አዋጭ የቪዲዮ ዘርፎች
04 ቫይራል ኮንተንት ስትራቴጂ
05 ለሶሻል ሚዲያ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችና አፕልኬሽኖች
06 የቪዲዮ አቀራረፅ ከመሰረታዊ እስከ ፕሮፌሽናል ቪዲዮ
07 ለሶሻል ሚዲያ ትኩረት የሚስብ ቪዲዮ ኤዲቲንግ ስታይል
08 የዩቲዩብ ተምብኔል ዲዛይኒንግ
09 ቪዲዮ አፕሎድ አደራረግ
10 ሶሻል ሚዲያ ላይ ቪዉ እንዴት ይገኛል (አልጎሪዝም)
11 የኮፒራይት ህጎችና የሌላ ሰው ቪዲዮ አጠቃቀም
12 በሶሻል ሚዲያ የሰራነውን ገንዘብ ምናወጣበት መንገድ
13 በኤአይ ቪዲዮ የሚሰራበት መንገድ (አውቶሜሽን)
14 ኮንተንት ማርኬቲንግ ለነጋዴዎች
15 ፐርሰናል ብራንዲንግ እና የማስታወቂያ ውል አዘገጃጀት

የሶሻል ሚዲያ ጉዞዎን ዛሬ ይጀምሩ

የሶሻል ሚዲያ ኮንተንት ክሪኤሽንን፣ ቫይራል ኮንተንትን፣ ሞኔታይዜሽንን፣ ኤአይ አውቶሜሽንንና ፐርሰናል ብራንዲንግን በአንድ ሙሉ መጽሐፍ ይማሩ።

DOWNLOAD BOOK NOW
Scroll to Top